3 ኛው የሐዋርያው ዮሐንስ መልዕክት መግቢያ (3 John Introduction)ኢዮብ ካሳ by የፀጋው ወንጌል አገልግሎት (The Gospel Of Grace Ministries)
published on
የተጠራነው በእውነት ላይ የተመሰረተ መልካም ምስክርነት ያለበት ህይወት እንድንኖር ነው። ታዲያ የወንጌልን ሕይወት የቀመስን ሁላችን ምን አይነት ሕይወት ነው እየኖርን ያለነው? ምስክርነታችን ምን ይመስላል?